በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ፍርሃት

ፍርሃት

በፍርሃት መራድ፤ መሸበር

ዘዳ 20:8፤ መሳ 7:3፤ ምሳሌ 29:25

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፀ 32:1-4, 21-24—አሮን ለሰው ፍርሃት ስለተንበረከከ በሕዝቡ ተጽዕኖ የወርቅ ጥጃ ሠርቷል

    • ማር 14:50, 66-72—ሁሉም ሐዋርያት በሰው ፍርሃት የተነሳ ኢየሱስን ትተውት ሸሽተዋል፤ በኋላ ላይ ደግሞ ጴጥሮስ ክርስቶስን ክዶታል

  • የሚያጽናኑ ጥቅሶች፦

  • የሚያጽናኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ዜና 20:1-17, 22-24—ንጉሥ ኢዮሳፍጥና ሕዝቡ፣ በመጣባቸው ታላቅና ኃያል ሠራዊት የተነሳ ፈርተዋል፤ ይሖዋ ግን አበረታቷቸዋል እንዲሁም ታድጓቸዋል

    • ሉቃስ 12:4-12—ኢየሱስ፣ ተከታዮቹ ሰውን መፍራት የሌለባቸው ለምን እንደሆነ አስተምሯል፤ በባለሥልጣናት ፊት ሲቆሙም ‘ምን ብለን የመከላከያ መልስ እንሰጣለን?’ ብለው የሚጨነቁበት ምክንያት እንደሌለ ገልጿል