ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 የዕዝራ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 የመጽሐፉ ይዘት 1 ንጉሥ ቂሮስ ቤተ መቅደሱ ዳግመኛ እንዲገነባ አዋጅ አስነገረ (1-4) በግዞት የተወሰዱት እስራኤላውያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ተዘጋጁ (5-11) 2 ወደ አገራቸው የተመለሱት ግዞተኞች ዝርዝር (1-67) የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች (43-54) የሰለሞን አገልጋዮች ወንዶች ልጆች (55-57) ለቤተ መቅደሱ የቀረቡ የፈቃደኝነት መባዎች (68-70) 3 መሠዊያው ዳግመኛ ተገነባ፤ መሥዋዕቶች ቀረቡ (1-6) ቤተ መቅደሱን የመገንባቱ ሥራ ተጀመረ (7-9) የቤተ መቅደሱ መሠረት ተጣለ (10-13) 4 ቤተ መቅደሱን የመገንባቱ ሥራ ተቃውሞ ገጠመው (1-6) ተቃዋሚዎች ለንጉሥ አርጤክስስ ቅሬታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ጻፉ (7-16) አርጤክስስ የሰጠው ምላሽ (17-22) የቤተ መቅደሱ ግንባታ ተቋረጠ (23-24) 5 አይሁዳውያን ዳግመኛ ቤተ መቅደሱን መገንባት ጀመሩ (1-5) ታተናይ ለንጉሥ ዳርዮስ የላከው ደብዳቤ (6-17) 6 ዳርዮስ ያካሄደው ምርመራና ያወጣው አዋጅ (1-12) ቤተ መቅደሱ ተሠርቶ ተጠናቀቀ፤ ከዚያም ተመረቀ (13-18) የፋሲካ በዓል ተከበረ (19-22) 7 ዕዝራ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ (1-10) አርጤክስስ ለዕዝራ የጻፈው ደብዳቤ (11-26) ዕዝራ ይሖዋን አወደሰ (27,28) 8 ከዕዝራ ጋር የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር (1-14) ለጉዞው የተደረገ ዝግጅት (15-30) ከባቢሎን ተነስተው ኢየሩሳሌም ደረሱ (31-36) 9 እስራኤላውያን ከሌሎች ብሔራት ጋር መጋባታቸው (1-4) ዕዝራ ያቀረበው የንስሐ ጸሎት (5-15) 10 ባዕዳን ሚስቶችን ለማሰናበት ቃል ኪዳን ገቡ (1-14) ባዕዳን ሚስቶቻቸውን አሰናበቱ (15-44) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ዕዝራ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ዕዝራ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ዕዝራ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ዕዝራ ገጽ 626