መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2016
ይህ እትም ከግንቦት 30 እስከ ሰኔ 26, 2016 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
አገልግሎታችሁ እንደ ጤዛ ነው?
የምንሰብከው መልእክት እንደ ጤዛ ኃይለኛ ያልሆነ፣ መንፈስን የሚያድስና ሕይወትን የሚያለመልም መሆን የሚችለው እንዴት ነው?
በይሖዋ ላይ እምነት ማሳደር የእሱን ሞገስ ያስገኛል
ክርስቲያኖች ስለ ዮፍታሔና ስለ ሴት ልጁ ከሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?
በዓይነ ሕሊና የማየት ችሎታህን በጥበብ እየተጠቀምክበት ነው?
ወደ ችግር ሊያስገባህ አሊያም የተሻልክ ሰው እንድትሆን ሊያደርግህ ይችላል።
“ጽናት ሥራውን ሙሉ በሙሉ ይፈጽም”
መከራ ሲያጋጥመን ልናስብበት የሚገባው ጉዳይ ምንድን ነው? የትኞቹ የጽናት ምሳሌዎች ብርታት ሊሰጡህ ይችላሉ?
ለአምልኮ አንድ ላይ መሰብሰብ ያለብን ለምንድን ነው?
በጉባኤ ስብሰባዎች ላይ መገኘትህ አንተንና ሌሎችን የሚጠቅመው እንዲሁም ይሖዋን የሚያስደስተው እንዴት ነው?
የሕይወት ታሪክ
የቀድሞዎቹ መነኮሳት እውነተኛ መንፈሳዊ እህትማማቾች ሆኑ
የነበሩበትን ገዳም ለቀው ለመውጣትና የካቶሊክን እምነት ትተው ለመውጣት ያነሳሳቸው ምንድን ነው?
በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ የገለልተኝነት አቋማችሁን ጠብቁ
ከገለልተኝነት ጋር በተያያዘ ሊያጋጥሙህ የሚችሉ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የሚያዘጋጁህን አራት ዋና ዋና ነጥቦች ተመልከት።
የአንባቢያን ጥያቄዎች
እያንዳንዱ ቅቡዕ ክርስቲያን ከአምላክ የሚቀበለው “ማረጋገጫ” እና ‘ማኅተም’ ምንድን ነው?