መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2024

ይህ እትም ከየካቲት 3–​መጋቢት 2, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 48

ከዳቦው ተአምር ምን እንማራለን?

ከየካቲት 3-9, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 49

የዘላለም ሕይወት ማግኘት ትችላለህ—ግን እንዴት?

ከየካቲት 10-16, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 50

ወላጆች—ልጆቻችሁ እምነታቸውን እንዲያጠናክሩ እርዷቸው

ከየካቲት 17-23, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 51

ይሖዋ እንባህን ይመለከታል

ከየካቲት 24–​መጋቢት 2, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የሕይወት ታሪክ

መማሬን አቁሜ አላውቅም

ጆኤል አዳምስ ከ80 ለሚበልጡ ዓመታት በይሖዋ አገልግሎት በደስታ እንዲጸና የረዳው ምን እንደሆነ ይናገራል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በ1 ጢሞቴዎስ 5:​21 ላይ የተጠቀሱት ‘የተመረጡ መላእክት’ እነማን ናቸው?

ታስታውሳለህ?

በዚህ ዓመት የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር።

ታማኝ ሰዎች ስእለታቸውን ይፈጽማሉ

ስለ ዮፍታሔና ስለ ሴት ልጁ ከሚገልጸው ዘገባ ምን ትምህርት እናገኛለን?