የ2010 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
የ2010 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
ሃይማኖት
በአምላክ ማመን ምክንያታዊ ነው? 2/10
አምላክ የለሽነት፣ 11/10
እምነት ልትጥልበት የምትችል መጽሐፍ (መጽሐፍ ቅዱስ)፣ 11/10, 12/10
የእባብ አምልኮ፣ 3/10
የገናን በዓል በተመለከተ ሐቁ፣ 12/10
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሁንም ይጠቅማሉ? 3/10
ለሃይማኖታዊ አገልግሎት ክፍያ ልትጠየቅ ይገባሃል? 6/10
ሌላኛውን ጉንጭ ማዞር፣ 9/10
ሴቶች አገልጋዮች? 7/10
ትዳር ለመመሥረት በማሰብ የፍቅር ጓደኛ መያዝ፣ 2/10
አምላክ አካል አለው? 10/10
አምላክ ዲያብሎስን ያላጠፋው ለምንድን ነው? 12/10
አጋንንት እነማን ናቸው? 8/10
ወደ “ቅዱሳን” መጸለይ ተገቢ ነው? 11/10
የፍርድ ቀን፣ 1/10
ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም፣ 5/10
ጥሩ ወይም ክፉ ሰዎች እንድንሆን የሚያደርገን ምንድን ነው? 4/10
ማኅበራዊ ሕይወት
መፋታት፣ 2/10
ማንን ማመን ትችላለህ? 10/10
በአንደበት አጠቃቀም ረገድ ጥበብ ማሳየት፣ 11/10
ብቸኝነት፣ 9/10
አብሮ መመገብ፣ 1/10
“አንድ መዝሙር ብቻ እንኳ ሊሆን ይችላል፣” 9/10
ሳይንስ
ንድፍ አውጪ አለው? 1/10, 2/10, 4/10, 6/10, 7/10, 8/10, 9/10, 10/10, 11/10, 12/10
አምላክ አለመኖሩን አረጋግጧል? 11/10
የሂሞግሎቢን ሞለኪውል፣ 9/10
የልብ ምት፣ 5/10
‘የኬንትሮስ ችግር፣’ 5/10
ፍጥረት ቀድሟቸዋል፣ 3/10
አገሮችና ሕዝቦች
ሞንት ብላንክ፣ 4/10
ቀዳማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ (እንግሊዝ)፣ 1/10
በሄይቲ የደረሰው የመሬት መናወጥ፣ 12/10
በላይኛው አማዞን የሚገኙ ፍጥረታት፣ 4/10
ታንኳ (ካናዳ)፣ 5/10
ትኩስ ምግብ ከቤት ወደ ቢሮ (ሕንድ)፣ 11/10
የምድርን አናት በመርከብ ማቋረጥ፣ 10/10
የርት—የመካከለኛው እስያ ተንቀሳቃሽ ቤት፣ 9/10
‘የሰዓቶች ንጉሥ’ (ብሪታንያ)፣ 10/10
የባታክ ሕዝቦች (ኢንዶኔዥያ)፣ 8/10
“የብረት መቀነት” (ካናዳ)፣ 6/10
የታይላንድ የደጋ ጎሣዎች፣ 5/10
የአምላክ ስም (በካናዳ ቤተ ክርስቲያን)፣ 7/10
የአውስትራሊያ ተወዳጅ ፍሬ፣ 11/10
የአፍሪካ ገበያ፣ 1/10
የኢንዶኔዥያው “የጫካ ሰው፣” 7/10
የኦዴሳ ዋሻዎች (ዩክሬን)፣ 3/10
የፌሮ ደሴቶች፣ 3/10
ፀሐይዋ ቀይ የሆነችበት ጊዜ (አይስላንድ)፣ 2/10
ኢኮኖሚ እና ሥራ
ሥራ አጥተህ ተቸግረሃል? ያለህን አብቃቅተህ መኖር የምትችለው እንዴት ነው? 7/10
ትኩስ ምግብ ከቤት ወደ ቢሮ፣ 11/10
ከአቅምህ በላይ እየሠራህ ነው? 1/10
እንስሳትና ዕፅዋት
ሬዘር ክላም፣ 9/10
‘በትልቅነቱ ተወዳዳሪ የሌለው በራሪ ማሽን’ (አልባትሮስ)፣ 7/10
በፍጥነት የሚሰናዳ ምግብ ለነፍሳት፣ 3/10
ትንሿ የሌሊት ወፍ፣ 2/10
ቺምፓንዚዎች፣ 4/10
አብሪ ጥንዚዛ፣ 6/10
ኦርኪድ ማሳደግ፣ 1/10
ከትንሽ ፍሬ ግዙፍ ወደሆነ የኦክ ዛፍ፣ 9/10
ዓሣ አመቴ (ወፍ)፣ 2/10
የሃሚንግበርድ ምላስ፣ 10/10
የማከዴሚያ ለውዝ፣ 11/10
የሳልመን የዋና ዘዴ፣ 12/10
የሻርክ ቆዳ፣ 2/10
የሼትላንድ ድንክ ፈረስ፣ 8/10
የተራራው ማርሞት፣ 10/10
“የአራዊት ንጉሥ” (ጃጓር)፣ 9/10
የእሳት ራት ዓይን፣ 7/10
የውኃ ተርብ ክንፍ፣ 8/10
የዓሣ አመቴ ምንቃር፣ 4/10
“የጫካ ሰው” (ኦራንጉተን)፣ 7/10
የፒኮክ ማንቲስ ሽሪምፕ ዓይን፣ 11/10
ጋጋኖ፣ 6/10
የሕይወት ታሪኮች
አምላክ በመከራዬ ሁሉ አጽናንቶኛል (ቪክቶሪያ ኮጆኢ)፣ 12/10
አንድ ጠበቃ የይሖዋ ምሥክሮችን እምነት መረመሩ (ሌስ ሲቨን)፣ 8/10
እንዳውቅ ያነሳሳኝ ነገር (ቶማስ ኦሮስኮ)፣ 3/10
ከሁሉ ወደሚበልጠው የሩጫ ውድድር ውስጥ ገባሁ (ካርል በርግመን)፣ 9/10
ከሂትለር መኮንንነት ወደ እውነተኛው አምላክ አገልጋይነት (ጎትሊፕ በርንሃርት)፣ 2/10
የተሻለ ሥራ መረጥኩ (ፕላመን ኮስታዲኖቭ)፣ 4/10
የአካል ጉዳት ቢኖርብኝም ደስተኛ ነኝ (ሆሴ ቫርጌስ)፣ 5/10
“ያደግሁት አምላክ የለሽ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ ነው” (ፍራንቲሼክ ቪስኮቺል)፣ 11/10
“ይኸው ዳግመኛ ተገናኘን!” ለማለት ጓጉቼአለሁ (አቢጌል ኦስተን)፣ 8/10
ጥሩ ገንዘብ ያስገኝልኝ የነበረውን ሥራዬን ተውኩ (ማርታ ማርከስ)፣ 6/10
የተለያዩ ርዕሶች
ሌሎች ከባድ የመሬት ነውጦች እንደሚከሰቱ ይጠበቃል፣ 12/10
“ሜይዴይ! ሜይዴይ! ሜይዴይ!” 10/10
ተጨማሪ ጊዜ እንዲኖርህ ትፈልጋለህ? 4/10
አጥንት—አስደናቂ ጥንካሬ፣ 1/10
የመንተባተብ ችግር፣ 5/10
የተፈጥሮ ጋዝ—በቤት ውስጥ የምንጠቀምበት የኃይል ምንጭ፣ 11/10
የወጣቶች ጥያቄ
ሁሌ የምንጨቃጨቀው ለምንድን ነው? 2/10
ለራሴ ያለኝ ግምት ከፍ እንዲል ምን ላድርግ? 5/10
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ምን ይላል? 12/10
ራሴን ችዬ ለመኖር ደርሻለሁ? 7/10
ስለ ጤንነቴ ማሰብ ይኖርብኛል? 6/10
በጭንቀት ከመዋጥ መገላገል የምችለው እንዴት ነው? 9/10
ትምህርቴን ማቋረጥ ይኖርብኛል? 11/10
ነፃነት መፈለግ ስህተት ነው? 3/10
ከወንድሞቼና እህቶቼ ጋር ለመስማማት ምን ላድርግ? 8/10
ወንዶች የማይወዱኝ ለምንድን ነው? 1/10
የፆታ ግንኙነት መፈጸም ይበልጥ ያቀራርበን ይሆን? 4/10
ግቦቼ ላይ መድረስ የምችለው እንዴት ነው? 10/10
የይሖዋ ምሥክሮች
ለመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ውድ የሆነ ሀብት (‘መልካሚቱ ምድር’ ብሮሹር)፣ 10/10
“መጨነቃችሁን ተዉ” (ሕንድ)፣ 1/10
በሄይቲ የደረሰው የመሬት መናወጥ፣ 12/10
ንቁ! በማህፀን ውስጥ ያለን ፅንስ ከሞት አዳነ፣ 2/10
አስተማሪዎች የሚያስተውሉት ልዩነት (ቡልጋሪያ)፣ 9/10
አንዲት እናት ልጆቿን እንድታሳድግ ተወሰነላት (ስፔን)፣ 7/10
“አዎንታዊ አመለካከት” (የአካል ጉዳተኛ ልጅ ያላት እናት)፣ 11/10
እነማን ናቸው? 8/10
“ከአንተ የሚያጽናና ቃል እፈልጋለሁ” (የምትወዱት ሰው ሲሞት ብሮሹር)፣ 2/10
“ከይሖዋ ጋር ተቀራርባችሁ ኑሩ!” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 5/10, 6/10
“የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መስማት ለተሳናቸው ይጠቅማል፣” 7/10
‘የራስ ወዳድነትን ዝንባሌ መዋጋት’ (ጅብራልተር)፣ 1/10
የአምላክ ስም እንዲታወቅ እየተደረገ ነው! 7/10
የአምላክ ወዳጅ መሆን ትፈልጋለህ? (ሜክሲኮ)፣ 1/10
‘ጠቃሚ በሆነ ትምህርት የተሞላ’ (ከታላቁ አስተማሪ ተማር መጽሐፍ)፣ 7/10
ጤና እና ሕክምና
ሄፕታይተስ ቢ፣ 8/10
ማጨስ ለማቆም ምን ማድረግ ይቻላል? 5/10
በቆዳ ቀለምህ ደስተኛ ሁን፣ 5/10
በጣም አስፈሪው በሽታ (ኮሌራ)፣ 10/10
ተራራ ላይ የሚያጋጥም አጣዳፊ ሕመም፣ 7/10
ተንቀሳቃሽ የሕክምና አገልግሎት፣ 3/10
ኢንፍሉዌንዛ፣ 6/10
ኦስቲዮፖሮሲስ፣ 6/10
ከውጥረት እፎይታ ማግኘት፣ 6/10