ንቁ! ታኅሣሥ 2012

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትዕግሥት የጠፋው ለምን ይሆን?

አንዳንድ ባለሙያዎች ሰዎች ከበፊቱ የበለጠ ትዕግሥት እያጡ የመጡት በቴክኖሎጂ ምክንያት እንደሆነ ይሰማቸዋል። እንዲህ የሚሉት ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትዕግሥት ማጣት ጎጂ ሊሆን ይችላል

ትዕግሥት ማጣት የገንዘብ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ከዚያም የበለጠ ጉዳት ሊያስከትልብህ ይችላል። የሚያስከትላቸውን ስድስት መዘዞች ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ትዕግሥት ማዳበር የሚቻለው እንዴት ነው?

በዚህ ርዕስ ውስጥ የተጠቀሱትን አራት ቀላል መንገዶች አንብበህ ተግባራዊ በማድረግ ትዕግሥት ማጣትንም ሆነ ይህ ባሕርይ የሚያስከትላቸውን መዘዞች ማስወገድ ትችላለህ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ በዛሬው ጊዜ ሰዎችን ለመቅጣት በተፈጥሮ አደጋዎች ይጠቀማል?

ብዙ ሰዎች አምላክ ሰዎችን ለመቅጣት የተፈጥሮ አደጋዎችን እንደሚጠቀም ያምናሉ። አምላክ ነገሮችን ስለሚያከናውንበት መንገድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ድርብ የሱፍ ካፖርት የለበሰችው ላም

ይህቺ የደጋ ላም ከሌሎች ከብቶች ልዩ የሚያደርጋት ድርብ የሆነ ባለፀጉር ካፖርት ያላት መሆኑ ነው።

90 ዓመታት የፈጀ መዝገበ ቃላት

በ26 ጥራዞች የተዘጋጀው የአሦር ቋንቋ መዝገበ ቃላት ከ9,700 የሚበልጡ ገጾች አሉት! ስለ ጥንቷ ሜሶጶጣሚያ ለማወቅ ቁልፍ ነው።

የወጣቶች ጥያቄ

ወንድነት የሚለካው በምንድን ነው?

“ወንድነት” ሲባል ምን ማለት ነው? አሁን ያለህበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምን ትክክለኛውን የወንድነት ባሕርይ ማዳበር የምትችለው እንዴት ነው?

የካውካሰስ ተራሮች—የቋንቋዎች መናኸሪያ

የካውካሰስ ቋንቋዎች አካባቢው ረጅም ታሪክ፣ የተለያዩ ባሕሎችና በርካታ ጎሳዎች ያሉት መሆኑን ይጠቁማሉ።

መጽሐፍ ቅዱስ—ትክክለኛ ትንቢት የያዘ መጽሐፍ—ክፍል—8

ለመሆኑ ብዙ ሰዎች የሚጸልዩለት ይህ መንግሥት ምንድን ነው? የአምላክ መንግሥት መምጣት ለአንተ ምን ትርጉም ይኖረዋል?

‘ለትኋን ቤት አይለቀቅም!

ትኋኖችን ማጥፋት ብሎም ተመልሰው እንዳይራቡ ማድረግ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

ከዓለም አካባቢ

የተካተቱት ዜናዎች፦ አፍሪካን የሚያቋርጥ አረንጓዴ ግንብ፣ የምናዛጋበት ምክንያት እና በዩናይትድ ሰቴትስ ከካንሰር በሽታ መዳን የቻሉ ሰዎች።

የ2012 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2012 ንቁ! መጽሔት ላይ የወጡት ርዕሶች ማውጫ።

ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ወር ስለ አብርሃም እንዲሁም አብርሃም ሌሎችን በእንግድነት ለመቀበል ስላደረጋቸው ነገሮች፣ ስለ ሳምሶን ብሎም በሜክሲኮ ስለሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች በማንበብ ተጨማሪ እውቀት አግኝ።

stub

stub