ንቁ! ግንቦት 2013 | የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ!

ብዙ ሰዎች ወንጀል በሕይወታቸው ውስጥ ከሚያጋጥሟቸው ችግሮች ሁሉ የከፋ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ራስህን ከወንጀል ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንደምትችል ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

ከዓለም አካባቢ

ከተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የአውሮፕላን ማረፊያ የደህንነት ተቆጣጣሪዎች የጦር መሣሪያዎችን መውረሳቸው፣ በኖርዌይ መንግሥትና ሃይማኖት መለያየቱ እና በሕንድ የእህል እጥረት ማጋጠሙ ይገኙበታል።

ለቤተሰብ

በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ለሚገኙ ልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የምትችሉት እንዴት ነው?

ተግሣጽ መስጠት ሲባል ማስተማር ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ልጆቻችሁን ታዛዥነትን ለማስተማር እንድትችሉ ይረዷችኋል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የወንጀል ሰለባ እንዳትሆን ራስህን ጠብቅ!

ራስህን፣ ወዳጆችህንና ቤተሰቦችህን ከወንጀል መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ቃለ ምልልስ

አንዲት አይሁዳዊት ሴት እምነቷን መለስ ብላ የመረመረችበትን ምክንያት እንደሚከተለው ገልጻለች

ራኬል ሃል በጉጉት ስትጠብቀው የነበረው መሲሕ ኢየሱስ መሆኑን አምና እንድትቀበል ያደረጓት ማስረጃዎች የትኞቹ ናቸው?

የታሪክ መስኮት

ታላቁ ቂሮስ

ቂሮስ ማን ነበር? ገና ከመወለዱ ከ150 ዓመት ገደማ በፊት ምን አስደናቂ ትንቢት ተነግሮ ነበር?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክ ምን ይመስላል?

አምላክ እውን የሆነ አካል ነው ወይስ አካል የሌለው ኃይል ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች በአምላክ መልክ እንደተፈጠሩ ሲናገር ምን ማለት ነው።

ንድፍ አውጪ አለው?

“የማየት ችሎታ” ያላቸው የብሪትል ስታር አጥንቶች

በውቅያኖስ ሥር በሚገኙ ቋጥኞች ላይ ስለሚኖር የባሕር ፍጥረት፣ አስደናቂ እውነታዎችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በተጨማሪም . . .

የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ? (ክፍል 1)

አራት ወጣቶች ያለባቸውን የጤና ችግር ለመቋቋምና አዎንታዊ አመለካከት ለመያዝ የረዳቸው ምን እንደሆነ ተናግረዋል።

ሎጥ እና ቤተሰቡ—ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ

ይህን መልመጃ በማውረድ ስለ ሎጥ እና ስለ ቤተሰቡ መማር ትችላለህ።