በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሰዶምና የገሞራ ጥፋት

የሰዶምና የገሞራ ጥፋት

ለወጣት አንባቢያን

የሰዶምና የገሞራ ጥፋት

መመሪያ:- ይህን መልመጃ ጸጥታ በሰፈነበት ቦታ ሆነህ ሥራ። ጥቅሶቹን ስታነብ በቦታው እንዳለህ አድርገህ አስብ። ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለመሳልና ሌላው ቀርቶ ሲነጋገሩ ድምፃቸውን ለመስማት ሞክር። እንዲሁም የባለ ታሪኮቹን ስሜት ለመረዳት ጥረት አድርግ።

ሁኔታውን ለማስተዋል ሞክር።ዘፍጥረት 19:1-14ን አንብብ።

ሎጥን ለመጠየቅ የመጡት እንግዶች ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ ግለጽ።

․․․․․

የሎጥን ቤት የከበቡት የአካባቢው ነዋሪዎች ምን ዓይነት ሰዎች ነበሩ?

․․․․․

ጥልቅ ምርምር አድርግ።ዘፍጥረት 13:7-13ን አንብብ።

ሎጥ ሰዶም መኖር የጀመረው እንዴት ነበር?

․․․․․

ይሖዋ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ጥፋት ይገባቸዋል ብሎ የፈረደባቸው ለምን ይመስልሃል?

․․․․․

ዘፍጥረት 19:15-26ን አንብብ።

ይሖዋ፣ ለሎጥ አሳቢነት ያሳየው በምን መንገድ ነበር?

․․․․․

የሎጥ ሚስት ወደኋላ የተመለከተችው ለምን ይመስልሃል?

․․․․․

የሎጥ ሚስት የጠፋችው ለምንድን ነው?

․․․․․

ከዚህ ታሪክ ያገኘኸውን ትምህርት ተግባራዊ አድርግ። ከዚህ በታች ስለተዘረዘሩት ነገሮች ምን ትምህርት እንዳገኘህ ጻፍ:-

ይሖዋ ክፋትን ስለሚመለከትበት መንገድ።

․․․․․

ስለ ይሖዋ ርኅራኄ።

․․․․․

ይሖዋ የቅጣት ፍርድ ከማምጣቱ በፊት ሕዝቡን ስለማስጠንቀቁ።

․․․․․

ከዚህ ታሪክ ውስጥ አንተን በጣም የነካህ የትኛው ሁኔታ ነው? ለምን?

․․․․․