መጠበቂያ ግንብ ሰኔ 2009 ተግባራዊ ሊሆን የሚችል መመሪያ ለማግኘት የሚደረገው ጥረት መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናችን ተግባራዊ ሊሆን የሚችል መመሪያ ይዟል የምንለው ለምንድን ነው? ለአምላክ ቃል ፍቅር ነበራቸው ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አንድ አምላክ ይመራሉ? ልጆቻችሁን አስተምሩ የጳውሎስ የእህት ልጅ—የአጎቱን ሕይወት አተረፈ አሳዛኝ ሁኔታዎች ቢደርሱብኝም አመስጋኝ ነኝ—መጽሐፍ ቅዱስ እንድቋቋመው ረድቶኛል አምላክ ሐሳቡን ይለውጣል? ወደ “ምድር ጫፍ” ያደረግነው ጉዞ ይሖዋ የአቅማችንን ውስንነት ግምት ውስጥ ያስገባል ይህን ያውቁ ኖሯል? ስለ እኔ በእርግጥ የሚያስብ አለ? በሕይወታችን ውስጥ መከራ የሚደርስብን አምላክ እየቀጣን ስለሆነ ነው?