መጠበቂያ ግንብ ታኅሣሥ 2012 | ከገና በዓል የተሻለ ነገር
በገና ወቅት ምን ዓይነት መንፈስ ሊኖር ይገባ ነበር ትላለህ? ገናን ከማክበር የተሻለ ነገር ይኖር ይሆን?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ገና አስደሳችና ሰላማዊ እንዲሆን የሚደረግ ጥረት
አንዳንዶች ገናን የሚያከብሩት ከዘመድ አዝማድ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ፣ ችግረኞችን ለመርዳትና ኢየሱስን ለማስታወስ እንደሆነ ይናገራሉ። እነዚህ ሁሉ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ነገሮች ናቸው። ይሁንና ከዚህ በዓል ጋር በተያያዘ ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባው ነገር ምን ይመስልሃል?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
በመስጠት የሚገኘው ደስታ
ብዙዎች የገና ስጦታ መስጠት ደስታ ከማምጣት ይልቅ ውጥረት እንደሚጨምርባቸው ይሰማቸዋል። በዚህ ረገድ ሊረዱን የሚችሉት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሐሳቦች የትኞቹ ናቸው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ችግረኞችን መርዳት
በዓመት አንዴ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ ደጎችና ለጋሾች እንድንሆን የአምላክ ቃል ያበረታታናል። ለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ረገድ ምን ጠቃሚ ምክር ይሰጣል?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ
ብዙ ቤተሰቦች አንድ ላይ ተሰባስበው ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ የገናን ወቅት በጉጉት ይጠባበቃሉ? ይሁንና ይህን ማድረግ ተፈታታኝ የሆነው ለምንድን ነው?
አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ
አንዳንዶች የገና በዓልን የማያከብሩት ለምንድን ነው?
ለኢየሱስ ፍቅር ያላቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ገናን የማያከብሩባቸውን አራት ምክንያቶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ወደ አምላክ ቅረብ
በአምላክ “የመታሰቢያ መጽሐፍ” ላይ ተጽፈሃል?
ይህ መጽሐፍ ምንድን ነው? ስምህ በዚህ መጽሐፍ ላይ እንዲጻፍ ማድረግ የምትችለውስ እንዴት ነው?
የሕይወት ታሪክ
በመጨረሻ እውነተኛ ነፃነት አገኘሁ!
ማርዪያ ኪሊን ሰሜን ኮርያ ውስጥ አስከፊውን የእስር ጊዜ እንዴት እንዳሳለፈች ብሎም የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት መስማቷ እውነተኛ ነፃነት እንድታገኝ የረዳት እንዴት እንደሆነ የሚናገረውን ይህን ዘገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ከአምላክ ቃል ተማር
አምላክ ኢየሱስን ወደ ምድር የላከው ለምንድን ነው?
ኢየሱስ ለምን ወደ ምድር እንደመጣና በዛሬው ጊዜ እኛ ምን ጥቅም እንደምናገኝ ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ከአሁን ቀደም በሌላ አካል እንደኖርክ ታምናለህ?
ሪኢንካርኔሽን የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ትምህርት ነው። ይሁንና መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሪኢንካርኔሽን ያስተምራል?
ይህን ያውቁ ኖሯል?
በሙት ባሕር ውስጥ ስለሚገኘው ጨውና አንድ የብር ሳንቲም በኢየሱስ ዘመን ምን ያህል ዋጋ እንደነበረው ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
ምን ውስጥ ነው የገባሁት?
በቤኒን የምታገለግል አንዲት ሚስዮናዊት መስማት የተሳናቸው ሰዎች ወደ አምላክ እንዲቀርቡ ለመርዳት የምልክት ቋንቋ የተማረችው እንዴት እንደሆነ የሚገልጸውን ይህን ዘገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
በጥንት ዘመን የነበሩ መዋቢያዎች
በጥንት ዘመን የነበሩ ሴቶች ራሳቸውን ለማስዋብ ምን ነገሮችን ይጠቀሙ ነበር?
“ታሪክ አይዋሽም”
ሚያዝያ 1, 1951 በመቶ የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች ከኢስቶኒያ ወደ ሳይቤሪያ ተግዘዋል። ለምን?
ልጆቻችሁን አስተምሩ
ኢዮአታም በቤተሰቡ ውስጥ ችግር ቢያጋጥመውም በታማኝነት ጸንቷል
ወላጆችህ አምላክን የማያመልኩ ቢሆኑም እንኳ ወደ አምላክ መቅረብ የምትችለው እንዴት ነው?