መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 2015 | አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምላሽ ሊያስገርምህ ይችላል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት ምንድን ነው?

ከረጅም ዘመናት በፊት አምላክ ሕዝቦቹን እንዲዋጉ አዝዞ ነበር። በኋላ ላይ ደግሞ ኢየሱስ ጠላቶቻቸውን እንዲወዱ ሰዎችን አስተምሯል። ለምን ለውጥ ተደረገ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በጥንት ዘመን

አምላክ የፈቀዳቸው ጦርነቶች ተለይተው የሚታወቁባቸው ሦስት ቁልፍ ነጥቦች እነሆ!

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በመጀመሪያው መቶ ዘመን

ምንም እንኳን አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት ያልተለወጠ ቢሆንም አንድ ወሳኝ ክስተት የሆነ ለውጥ መኖሩን አመላክቷል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት—በዛሬው ጊዜ

አምላክ በቅርቡ ጦርነቶችን ሁሉ የሚያስወግድ ጦርነት ያካሂዳል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ዮሴፍ፣ ፈርዖን ፊት ከመቅረቡ በፊት የተላጨው ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጢሞቴዎስ አባት “ግሪካዊ” እንደሆነ ተገልጿል። ይህ ማለት በትውልድ ግሪካዊ ነበር ማለት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

በሕይወቴ የቀረብኝ ነገር እንደሌለ ይሰማኝ ነበር

ፓቬል ፒዛራ ዓመፀኛና የዕፅ ሱሰኛ የነበረ ከመሆኑም ሌላ በሕግ ትምህርት ትልቅ ቦታ ላይ ለመድረስ ምኞት ነበረው። ሆኖም ከስምንት ሰዎች ጋር በተጣላበት ጊዜ በሕይወቱ ላይ ለውጥ ለማድረግ ተነሳሳ።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

‘በጌታ ልጄ የሆነው የምወደውና ታማኝ የሆነው ጢሞቴዎስ’

ጢሞቴዎስ ዓይናፋርነቱን አሸንፎ የተዋጣለት የበላይ ተመልካች እንዲሆን የረዳው ምንድን ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የሞቱ ሰዎች የሚነሱ ከሆነ የሚኖሩት የት ነው?

በተጨማሪም . . .

የአርማጌዶን ጦርነት ምንድን ነው?

አርማጌዶን የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሰው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤ ይህ ቃል ስለሚያመለክተው ጦርነት ግን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በሰፊው ተብራርቷል።