በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ረዓብ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ፣ ሁለት እስራኤላዊ ሰላዮችን በመደበቅ ድፍረት ስላሳየችው ስለ ረዓብ መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።