የመልመጃ ሣጥኖች ከስህተት መማር አጫውት በዚህ የመልመጃ ሣጥን ተጠቅመህ ራስህን መመርመርህ፣ ለምታደርጋቸው ነገሮች ኃላፊነት መውሰድ የምትችል ሰው እንድትሆን ይረዳሃል። አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመልመጃ ሣጥኖች ታዳጊዎች እና ወጣቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የወጣቶች ጥያቄ ስህተት ስሠራ ምን ማድረግ ይኖርብኛል? የማይሳሳት ሰው የለም፤ ከስህተቱ የሚማረው ግን ሁሉም ሰው አይደለም። የወጣቶች ጥያቄ የወላጆቼን ሕግ ጥሻለሁ—ምን ባደርግ ይሻላል? ያለፈውን መቀየር አትችልም፤ ግን ነገሮች እንዳይባባሱ ማድረግ ትችላለህ። ይህ ርዕስ ይህን ማድረግ የምትችልበትን መንገድ ይጠቁምሃል። ንቁ! የሚሰጥህን እርማት እንዴት ልትቀበል ይገባል? ስሜትህን እንደጎዳ የተሰማህ ምክር ወይም እርማት እንዲያውም በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፤ እንዴት? የወጣቶች ጥያቄ ከራሴ ፍጽምና እጠብቃለሁ? ጥሩ ደረጃ ላይ ለመድረስ በሚደረግ ጥረትና ሊደረስበት የማይችል ግብ ላይ ለመድረስ በመጣጣር መካከል ሰፊ ልዩነት አለ። የወጣቶች ጥያቄ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ነኝ? አንዳንድ ወጣቶች ከሌሎች የበለጠ ነፃነት ይሰጣቸዋል። ለምን? አጋራ አጋራ ከስህተት መማር የመልመጃ ሣጥኖች ከስህተት መማር አማርኛ ከስህተት መማር https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502014168/univ/art/502014168_univ_sqr_xl.jpg